am_tq/exo/34/29.md

297 B

አሮንና እስራኤላውያን ሙሴን ባዩት ጊዜ ለምን እርሱን ለመቅረብ ፈሩ?

አሮንና እስራኤላውያን ሙሴን ባዩት ጊዜ የፊቱ ቆዳ ያበራ ስለነበር ወደ እርሱ ለመቅረብ ፈርተው ነበር፡፡ [34: 30-32]