am_tq/exo/34/23.md

642 B

ወንድ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ምን ያህል ጊዜ አዘውትሮ መታየት ይገባዋል?

ወንድ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት በዓመት ሦስት ጊዜ መታየት ይገባዋል፡፡ [34: 23]

እስራኤላውያን በእግዚአብሔር ፊት በዓመት ሦስት ጊዜ ለመታየት ሲወጡ ምድሪቱን ለመውረርና ለመውሰድ ማን ይመኛል?

እስራኤላውያን በእግዚአብሔር ፊት በዓመት ሦስት ጊዜ ለመታየት ሲወጡ ምድሪቱን ለመውረርና ለመውሰድ ማንም አይመኝም፡፡ [34: 24-25]