am_tq/exo/34/12.md

347 B

እስራኤላውያን ከሚሄዱባቸው ምድር ነዋሪዎች ጋር ቃል ኪዳን ቢያደርጉ ምን ይሆናል?

እስራኤላውያን ከሚሄዱባቸው ምድር ነዋሪዎች ጋር ቃል ኪዳን ቢያደርጉ ነዋሪዎቹ ለእስራኤላውያን ወጥመድ ይሆኑባቸዋል፡፡ [34: 12-13]