am_tq/exo/32/30.md

335 B

ሌዋውያኑ በእግዚአብሔር አገልግሎት ላይ ተለይተው የተመደቡት ለምንድን ነው?

ሌዋውያኑ በእግዚአብሔር አገልግሎት ላይ ተለይተው የተመደቡት እያንዳንዳቸው በወንድሞቻቸው ላይ በመነሣታቸው ነው፡፡ [32: 29-31]