የእግዚአብሔር ወገን የሆነ ሰው ሁሉ ወደ እርሱ እንዲመጣ ሙሴ ሲያዝዝ በዙሪያው ሌዋውያን ሁሉ ተሰበሰቡ፡፡ [32: 26-27]
ሌዋውያኑ ሙሴ ያዘዛቸውን አደረጉ፤ ከሕዝቡም ሦስት ሺህ ያህል ሞቱ፡፡ [32: 28]