ሰዎቹ የሠሩትን ጥጃ ወስዶ በእሳት አቀለጠው፤ እስኪደቅቅ ድረስ ፈጨው፤ በውሃውም ላይ በተነው፤ ከዚያም የእስራኤል ሕዝብ እንዲጠጡት አደረገ፡፡ [32: 20-23]
እንደ አሮን አነጋገር ሕዝቡ ወርቅ ሰጡት፤ እርሱም በእሳት ውስጥ ጣለው፤ ጥጃውን ሆኖ ወጣ፡፡ [32: 24]