am_tq/exo/32/17.md

299 B

ኢያሱ ሕዝቡ ሲጮሁ ጫጫታቸውን በሰማ ጊዜ ችግሩ ምን እንደሆነ አስቦ ነበር?

ኢያሱ ሕዝቡ ሲጮሁ ጫጫታቸውን በሰማ ጊዜ በሰፈሩ ውስጥ ያለ የጦርነት ድምጽ እንደሆነ አስቦ ነበር፡፡ [32: 17-18]