am_tq/exo/32/05.md

344 B

ሕዝቡ የሚቃጠሉ መሥዋዕቶችንና የሕብረት መሥዋዕት ካቀረቡ በኋላ ምን አደረጉ?

ሕዝቡ የሚቃጠሉ መሥዋዕቶችንና የሕብረት መሥዋዕት ካቀረቡ በኋላ ሊበሉና ሊጠጡ ተቀመጡ፤ ባልተገራ መዝፈን ሊረብሹ ተነሱ፡፡ [ 32: 6-7]