am_tq/exo/32/01.md

336 B

ሕዝቡ ወደ አሮን ተሰብስበው መጥተው አማልክት እንዲሠራላቸው የጠየቁት መቼ ነው?

ሙሴ ከተራራው ለመውረድ መዘግየቱን ባዩ ጊዜ ሕዝቡ ወደ አሮን ተሰብስበው መጥተው አማልክት እንዲሠራላቸው ጠየቁት፡፡ [ 32: 1-3]