am_tq/exo/31/12.md

373 B

እግዚአብሔር የእጅ ጥበብ ዐዋቂዎች በነበሩት ሁሉ ልብ ውስጥ ክህሎቶችን ያስቀመጠው ለምንድን ነው?

እግዚአብሔር የእጅ ጥበብ ዐዋቂዎች በነበሩት ሁሉ ልብ ውስጥ ክህሎቶችን ያስቀመጠው እርሱ ያዘዘውን ሁሉ እንዲሠሩ ነው፡፡ [ 31: 6-13]