እስራኤላውያን ለይተው በሚያቀርቧቸው ከማናቸውም የተቀደሱ ሥጦታዎች ጋር የተያያዘ በደልን አሮን የሚሸከመው “ቅዱስ ለእግዚአብሔር” የሚል እንደ ማሕተም የተቀረጸበት ወርቅን በመጠምጠሚያው ላይ በማድረግ ነው፡፡ [ 28: 38-39]