am_tq/exo/28/29.md

252 B

ሙሴ በደረት ኪሱ ውስጥ ለፍርድ መስጫነት ምን ማስቀመጥ ይገባዋል?

ሙሴ በደረት ኪሱ ውስጥ ለፍርድ መስጫነት ኡሪምንና ቱሚሙን ማስቀመጥ ይገባዋል፡፡ [ 28: 30]