am_tq/exo/26/04.md

542 B

ሙሴ በመጀመሪያው መጋረጃ ላይ ሃምሳ ቀለበቶችንና በሁለተኛው የተጋጠሙ መጋረጃዎች መጨረሻ ላይ ሃምሳ ቀለበቶችን ማድረግ ያለበት ለምንድን ነው?

በመጀመሪያው መጋረጃ ላይ ሃምሳ ቀለበቶችንና በሁለተኛው የተጋጠሙ መጋረጃዎች መጨረሻ ላይ ሃምሳ ቀለበቶችን ማድረግ ያለበት ቀለበቶቹ እርስ በእርሳቸው ፊት ለፊት እንዲሆኑ ነው፡፡ [ 26: 5-6]