am_tq/exo/24/16.md

263 B

የእግዚአብሔር ክብር መገለጥ ምን ይመስል ነበር?

የእግዚአብሔር ክብር መገለጥ በእስራኤላውያን ዓይን ፊት በተራራው ጫፍ ላይ እንደሚባላ እሳት ነበር፡፡ [ 24: 17-18]