am_tq/exo/24/12.md

322 B

እግዚአብሔር ለሙሴ ሕግና ትዕዛዛት የተጻፈባቸውን የድንጋይ ጽላቶች ለምን ሰጠው?

እግዚአብሔር ለሙሴ ሕግና ትዕዛዛት የጻፈባቸውን የድንጋይ ጽላቶች የሰጠው ሙሴ እንዲያስተምራቸው ነው፡፡ [ 24: 12-13]