am_tq/exo/24/07.md

707 B

ለእግዚአብሔር የቀረበውን የኅብረት መሥዋዕት የበሬዎቹን ደም ሙሴ የት አደረገው?

ሙሴ ለእግዚአብሔር የቀረበውን የኅብረት መሥዋዕት የበሬዎቹን ደም እኩሌታ ወስዶ በጎድጓዳ ሰሐን ውስጥ አደረገው፤ የተቀረውን እኩሌታ በመሠዊያው ላይ ረጨው፡፡ [ 24: 6-7]

እግዚአብሔር ከእስራኤላውያን ጋር ቃል ኪዳን የገባው እንዴት ነው?

እግዚአብሔር ከእስራኤላውያን ጋር ቃል ኪዳን የገባው ቃሎቹን ሁሉ ከተስፋ ቃል ጋር ለእነርሱ በመስጠት ነው፡፡ [24: 8]