am_tq/exo/24/05.md

406 B

ለእግዚአብሔር የቀረበውን የኅብረት መሥዋዕት የበሬዎቹን ደም ሙሴ የት አደረገው?

ሙሴ ለእግዚአብሔር የቀረበውን የኅብረት መሥዋዕት የበሬዎቹን ደም እኩሌታ ወስዶ በጎድጓዳ ሰሐን ውስጥ አደረገው፤ የተቀረውን እኩሌታ በመሠዊያው ላይ ረጨው፡፡ [ 24: 5]