am_tq/exo/21/33.md

963 B

አንድ ሰው ጉድጓድ ቢከፍት ወይም አንድ ሰው ጉድጓድ ቢቆፍርና ባይከድነው በሬ ወይም አህያ ቢገባበት የጉድጓዱ ባለቤት ምን ማድረግ ይገባዋል?

አንድ ሰው ጉድጓድ ቢከፍት ወይም አንድ ሰው ጉድጓድ ቢቆፍርና ባይከድነው በሬ ወይም አህያ ቢገባበት የጉድጓዱ ባለቤት ኪሣራውን መክፈል ይገባዋል፡፡ [ 21: 33]

አንድ ሰው ጉድጓድ ቢከፍት ወይም አንድ ሰው ጉድጓድ ቢቆፍርና ባይከድነው በሬ ወይም አህያ ቢገባበት የጉድጓዱ ባለቤት ምን ማድረግ ይገባዋል?

አንድ ሰው ጉድጓድ ቢከፍት ወይም አንድ ሰው ጉድጓድ ቢቆፍርና ባይከድነው በሬ ወይም አህያ ቢገባበት የጉድጓዱ ባለቤት ኪሣራውን መክፈል ይገባዋል፡፡ [ 21: 34]