am_tq/exo/21/31.md

659 B

አንድ በሬ ከዚህ ቀደም የመዋጋት ልማድ ቢኖርበት፥ ባለቤቱ ማስጠንቀቂያ ደርሶት ነገር ግን ባይጠብቀው፥ በሬው አንድ ወንድን ወይም ሴትን ቢገድል፥ በሬውና ባለቤቱ ምን ሊደረግባቸው ይገባል?

አንድ በሬ ከዚህ ቀደም የመዋጋት ልማድ ቢኖርበት፥ ባለቤቱ ማስጠንቀቂያ ደርሶት ነገር ግን ባይጠብቀው፥ በሬው አንድ ወንድን ወይም ሴትን ቢገድል፥ ያ በሬ መወገር ይገባዋል፥ ባለቤቱ ደግሞ መገደል አለበት፡፡ [ 21: 29-32]