am_tq/exo/21/28.md

589 B

አንድ ሰው የወንድ ባሪያውን ወይም የሴት ባሪያውን ዓይን ቢመታና ቢያጠፋው ወይም የወንድ ባሪያውን ወይም የሴት ባሪያውን ጥርስ ቢያወልቀው ካሣው ምንድን ነው?

አንድ ሰው የወንድ ባሪያውን ወይም የሴት ባሪያውን ዓይን ቢመታና ቢያጠፋው ወይም የወንድ ባሪያውን ወይም የሴት ባሪያውን ጥርስ ቢያወልቀው ስለ ዓይኑ ወይም ጥርሱ ካሣ አገልጋዩን ነፃ ይልቀቀው፡፡ [ 21: 27-28]