አንድ ሰው የወንድ ባሪያውን ወይም የሴት ባሪያውን ዓይን ቢመታና ቢያጠፋው ወይም የወንድ ባሪያውን ወይም የሴት ባሪያውን ጥርስ ቢያወልቀው ስለ ዓይኑ ወይም ጥርሱ ካሣ አገልጋዩን ነፃ ይልቀቀው፡፡ [ 21: 26]