am_tq/exo/21/22.md

1.8 KiB

ሰዎች በአንድ ላይ ቢጣሉና እስክትጨነግፍ ድረስ እርጉዝ ሴትን ቢጎዱ ነገር ግን ሌላ ጉዳት ባይደርስባት በደለኛው ሰው ምን ሊደረግበት ይገባል?

ሰዎች በአንድ ላይ ቢጣሉና እስክትጨነግፍ ድረስ እርጉዝ ሴትን ቢጎዱ ነገር ግን ሌላ ጉዳት ባይደርስባት በደለኛው ሰው መቀጣት አለበት፤ ባሏ የጠየቀውንና ዳኞች የሚወስኑበትን በእርግጥ መክፈል ይገባዋል፡፡ [ 21: 22]

የከፋ ጉዳት የደረሰ ከሆነ በደለኛው ሰው ምን መስጠት ይገባዋል?

የከፋ ጉዳት የደረሰ ከሆነ በደለኛው ሰው ሕይወት በሕይወት፣ ዐይን በዐይን፣ ጥርስ በጥርስ፣ እጅ በእጅ፣ እግር በእግር፣ ቃጠሎ በቃጠሎ፣ ቁስል በቁስል፣ወይም ግርፋት በግርፋት መስጠት ይገባዋል፡፡ [ 21: 23]

የከፋ ጉዳት የደረሰ ከሆነ በደለኛው ሰው ምን መስጠት ይገባዋል?

የከፋ ጉዳት የደረሰ ከሆነ በደለኛው ሰው ሕይወት በሕይወት፣ ዐይን በዐይን፣ ጥርስ በጥርስ፣ እጅ በእጅ፣ እግር በእግር፣ ቃጠሎ በቃጠሎ፣ ቁስል በቁስል፣ወይም ግርፋት በግርፋት መስጠት ይገባዋል፡፡ [ 21: 24]

የከፋ ጉዳት የደረሰ ከሆነ በደለኛው ሰው ምን መስጠት ይገባዋል?

የከፋ ጉዳት የደረሰ ከሆነ በደለኛው ሰው ሕይወት በሕይወት፣ ዐይን በዐይን፣ ጥርስ በጥርስ፣ እጅ በእጅ፣ እግር በእግር፣ ቃጠሎ በቃጠሎ፣ ቁስል በቁስል፣ወይም ግርፋት በግርፋት መስጠት ይገባዋል፡፡ [ 21: 24]