am_tq/exo/21/15.md

540 B

ሳያውቅ በድንገት ሌላን ሰው ለገደለ ሰው እግዚአብሔር ያዘጋጀለት ነገር ምንድን ነው?

ሰውየው ሳያውቅ አንድ ሰው በድንገት ቢገድል እግዚአብሔር ሸሽቶ ሊያመልጥ የሚችልበት ሥፍራ ይወስንለታል፡፡ [ 21: 13-16]

አባቱን ወይም እናቱን የሚራገም ምን ሊደረግበት ይገባል?

አባቱን ወይም እናቱን የሚራገም በእርግጥ መገደል ይገባዋል፡፡ [ 21: 17]