am_tq/exo/21/12.md

526 B

አንዲት ሴት አገልጋይ ያለምንም ክፍያ ነጻ መሄድ የምትችለው መቼ ነው?

የአንድ ጌታ ወንድ ልጁ ሴት አገልጋዩን ካገባ በኋላ ከዚያም ለራሱ ሌላ ሚስት ከወሰደ የእርሷን ቀለቧን፣ ልብሷንና የጋብቻ መብቷን ሊቀንስባት አይችልም፤ እነዚህን ሦስት ነገሮች ካላሟላላት ግን ያላንዳች የገንዘብ ክፍያ በነጻ መሄድ ትችላለች፡፡ [ 21: 11-12]