am_tq/exo/19/19.md

386 B

እግዚአብሔር ቁጣውን እንዳያወርድባቸው ካህናቱ ምን ማድረግ ይገባቸዋል?

እግዚአብሔር ቁጣውን እንዳያወርድባቸው ወደ እግዚአብሔር የሚቀርቡት ካህናት ራሳቸውን መቀደስ ራሳቸውን ለእግዚአብሔር መምጣት ማዘጋጀት ይገባቸዋል፡፡ [ 19: 22-23]