am_tq/exo/19/14.md

269 B

ተራራውን የሚነካን ማንኛውንም ሰው ሕዝቡ እንዴት ነው የሚገድለው?

ተራራውን የነካን ማንኛውንም ሰው ሕዝቡ በድንጋይ ይወግረዋል ወይም በቀስት ይወጋዋል፡፡ [ 19: 13-15]