am_tq/exo/19/10.md

255 B

ሕዝቡ ራሳቸውን የሚቀድሱት እንዴት ነው?

ሕዝቡ ራሳቸውን የሚቀድሱት ለእግዚአብሔር መምጣት ራሳቸውን በማዘጋጀት እና ልብሶቻቸውን በማጠብ ነው፡፡ [ 19: 10-11]