እስራኤላውያን የእግዚአብሔርን ድምፅ ሰምተው መታዘዝና ቃል ኪዳኑን መጠበቅ ይገባቸዋል፤ በዚያን ጊዜ ከሕዝቦች ሁሉ መካከል የእርሱ ልዩ ርስቱ ይሆናሉ፡፡ [ 19: 5-8]