am_tq/exo/19/01.md

247 B

የእስራኤል ሕዝብ ወደ ሲና ምድረ በዳ መቼ መጡ?

የእስራኤል ሕዝብ ከግብፅ ምድር በወጡ በሦስተኛው ወር በዚያችው ዕለት ወደ ሲና ምድረ በዳ መጡ፡፡ [ 19: 1-4]