am_tq/exo/18/15.md

294 B

ሕዝቡ ወደ ሙሴ ይመጡ የነበሩት ለምንድን ነበር?

ሕዝቡ ወደ ሙሴ ይመጡ የነበሩት የእግዚአብሔርን ምሪት/ፈቃድ ለመጠየቅ ነበር፡፡ ክርክር ሲኖራቸውም ወደ እርሱ ይመጡ ነበር፡፡ [18: 15]