እግዚአብሔር ሙሴ ስለ ጦርነቱ በመጽሐፍ እንዲፅፍ ነገረው፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ከሰማይ በታች የአማሌቅን ዝክር ሙሉ በሙሉ ስለሚያጠፋ ነው፡፡ [ 17: 14-16]