am_tq/exo/17/08.md

559 B

ሕዝቡ የሚጠጡት ውሃ እንዲያገኙ እግዚአብሔር ሙሴ ምን እንዲያደርግ ነገረው?

እግዚአብሔር ሙሴ ዓለቱን በበትሩ እንዲመታው ነገረው፤ ሕዝቡ የሚጠጡት ውሃ ከዓለቱ ውስጥ ይወጣላቸዋል፡፡ [ 17: 6-8]

አማሌቅ እስራኤልን ሲያጠቃ ሙሴ የት ቆሞ ነበር?

አማሌቅ እስራኤልን ሲያጠቃ ሙሴ የእግዚአብሔርን በትር ይዞ በኮረብታው ጫፍ ላይ ቆሞ ነበር፡፡ [ 17: 9-10]