am_tq/exo/15/24.md

252 B

በማራ የነበረው መራራ ውሃ እንዴት ጣፈጠ?

እግዚአብሔር ለሙሴ የዛፍ እንጨትን አሳየው፤ ሙሴም ውሃው ውስጥ ሲከትተው ውሃው ለመጠጣት ጣፋጭ ሆነ፡፡ [ 15: 25-27]