am_tq/exo/15/22.md

243 B

እስራኤላውያን በማራ ውሃውን መጠጣት ያልቻሉት ለምንድን ነው?

እስራኤላውያን በማራ ውሃውን መጠጣት ያልቻሉት መራራ ከመሆኑ የተነሣ ነው፡፡ [ 15: 23-24]