am_tq/exo/15/12.md

287 B

እግዚአብሔር የታደጋቸውን ሕዝብ እንዴት መራቸው?

እግዚአብሔር የታደጋቸውን ሕዝብ በቃል ኪዳን ታማኝነቱ/በቸርነቱ መራቸው፤ በኃይሉም ወደ ቅዱስ ማደሪያው አገባቸው፡፡ [ 15: 13]