am_tq/exo/14/29.md

602 B

ባሕሩን ሲያቋርጡ ከፈርዖን ሠራዊት ምን ያህሉ ወታደሮች በሕይወት ተረፉ?

ባሕሩን እያቋረጡ እያሉ አንድም በሕይወት አልተረፈም፡፡ [ 14: 28-30]

እግዚአብሔር በግብፃውያን ላይ የተጠቀመውን ታላቅ ኃይል ሲያዩ እስራኤል ምን አደረጉ?

እግዚአብሔር በግብፃውያን ላይ የተጠቀመውን ታላቅ ኃይል ሲያዩ ሕዝቡ እግዚአብሔርን አከበሩ፤ በእግዚአብሔርና አገልጋዩ ሙሴ ታመኑ፡፡ [ 14: 31]