am_tq/exo/13/19.md

544 B

ዮሴፍ እስራኤላውያንን ምን ብሎ አስምሏቸው ነበር?

ዮሴፍ እስራኤላውያንን አጥንቶቼን ከእናንተ ጋር ትወስዳላችሁ ብሎ አስምሏቸው ነበር፡፡ [13: 19-20]

እግዚአብሔር በእስራኤላውያን ፊት በምሽት እንዴት ይሄድ ነበር?

በሌሊት ብርሃን ሊያበራላቸው በእሳት ዓምድ ይሄድ ነበር፡፡ በዚህ ሁኔታ በቀንም በሌሊትም መጓዝ ይችሉ ነበር፡፡ [ 13: 21-22]