am_tq/exo/12/47.md

464 B

ከእስራኤላውያን ጋር የሚኖር እንግዳ የሆነ ሰው ካለና የእግዚአብሔርን ፋሲካ ሊያደርግ ከፈለገ ወንድ ዘመዶቹ ሁሉ ምን ማድረግ ይገባቸዋል?

ከእስራኤላውያን ጋር የሚኖር እንግዳ የሆነ ሰው ካለና የእግዚአብሔርን ፋሲካ ሊያደርግ ከፈለገ ወንድ ዘመዶቹ ሁሉ መገረዝ ይገባቸዋል፡፡ [ 12: 48-51]