እስራኤላውያን ልጆቻቸው “ይህ የአምልኮ ድርጊት ትርጉሙ ምንድነው?” ብለው ሲጠይቋቸው “ይህ የእግዚአብሔር ፋሲካ መሥዋዕት ነው፤ ምክንያቱም ግብፃውያንን በመታ ጊዜ በግብፅ የእስራኤላውያንን ቤቶች አልፎ ቤቶቻችንን ነጻ አወጣ” ማለት ይገባቸዋል፡፡ [ 12: 26]