am_tq/exo/12/05.md

521 B

መላው የእስራኤል ማሕበር እነዚህን እንስሳት መቼ ማረድ ይገባቸዋል?

መላው የእስራኤል ማሕበር እነዚህን እንስሳት ሲመሽ ማረድ ይገባቸዋል፡፡ [ 12: 6-7]

እስራኤላውያኑ የበግ ወይም የፍየል ጠቦቱን ከምን ጋር አብረው መብላት ይገባቸዋል?

ያለ እርሾ ከተዘጋጀ/ቂጣ እንጀራ ጋር ከመራራ ቅጠል ጋር ሊበሉት ይገባቸዋል፡፡ [ 12: 8-9]