am_tq/exo/12/03.md

707 B

በዚህ በመጀመሪያው ወር በአሥረኛው ቀን እያንዳንዱ እስራኤላዊ ቤተሰብ ምን ማድረግ ይገባዋል?

በዚህ ወር በአሥረኛው ቀን እያንዳንዱ ቤተሰብ አንድ የበግ ወይም የፍየል ጠቦት ለየራሱ መውሰድ ይገባዋል፡፡ [12: 3]

የቤተሰቡ ቁጥር ለአንድ ጠቦት የማይበቃ ከሆነ ምን ማድረግ ይገባቸዋል?

የቤተሰቡ ቁጥር ለአንድ ጠቦት የማይበቃ ከሆነ ሰውየውና የቅርብ ጎረቤቱ ለሰዎቹ ቁጥር የሚበቃ የበግ ወይም የፍየል ጠቦት ሥጋ መውሰድ ይገባቸዋል? [ 12: 4-5]