በጌሤም ዝንቦች የማይኖሩት ለምንድን ነው?
በጌሤም የዝንብ መንጋ እንዳይኖር እግዚአብሔር የጌሤምን ምድር የተለየ ነገር ያደርግላታል፤ ይህ የሚሆነው እግዚአብሔር በምድሪቱ መካከል እንዳለ ፈርዖን እንዲያውቅ ነው፡፡ [8: 22-24]
እስራኤላውያን በግብፅ የማይሠዉት ለምንድን ነው?
እስራኤላውያን ለእግዚአብሔር ለአምላካቸው የሚያቀርቡት መሥዋዕት በግብፃውያን በኩል አስጸያፊ ነገር ስለሆነ ነው፡፡ [8: 22-24]