am_tq/exo/08/16.md

199 B

በመሬት ላይ የነበረው ትቢያ ምን ሆነ?

በመላው የግብፅ ምድር በመሬት ላይ የነበረው ትቢያ ሁሉ ተናካሽ ትንኝ ሆነ፡፡ [ 8: 17]