am_tq/exo/08/01.md

830 B

ፈርዖን የእግዚአብሔርን ሕዝብ ለመልቀቅ ካልፈቀደ እግዚአብሔር ምን ያደርጋል?

ፈርዖን የእግዚአብሔርን ሕዝብ ለመልቀቅ ካልፈቀደ እግዚአብሔር የፈርዖንን አገር በሙሉ በጓጉንቸር መቅሠፍት ይመታል፡፡ [ 8: 2]

ከወንዙ የወጡት ጓጉንቸሮች ወዴት ይሄዳሉ?

ጓጉንቸሮቹ ወጥተው ወደ ግብፃውያን ቤቶች፣ መኝታ ክፍሎችና አልጋዎች ይገባጓጉንቸሮቹ ወጥተው ወደ ግብፃውያን ቤቶች፣ መኝታ ክፍሎችና አልጋዎች ይገባሉ፤ ወደ አገልጋዮቻቸው ቤቶች ይገባሉ፤ ወደ ሰዎቹ፣ ወደ ምድጃዎቻቸውና ወደ ቡሃቃዎቻቸው ይገባሉ፡፡ [ 8: 3-5]