am_tq/exo/06/02.md

275 B

እግዚአብሔር ለአብርሃም፣ ለይስሃቅና ለያዕቆብ እንዴት ተገለጠላቸው?

እግዚአብሔር ለአብርሃም፣ ለይስሃቅና ለያዕቆብ እንደ ሁሉን ቻይ አምላክ ተገለጠላቸው፡፡ [ 6: 2-4]