am_tq/exo/01/20.md

588 B

አዋላጆቹ የዕብራውያን ሴቶች ከግብፃውያን ሴቶች የተለዩ ናቸው ያሉት እንዴት ነው?

የዕብራውያን ሴቶች ብርቱዎች ስለሆኑ አዋላጆቹ ወደ እነርሱ ከመምጣታቸው በፊት እንደሚወልዱ ተናገሩ፡፡ [ 1: 19-21]

ፈርዖን ሕዝቡን ሁሉ የሚወለዱትን ወንዶች ልጆች ምን እንዲያደርጓቸው አዘዘ?

ፈርዖን ሕዝቡን ሁሉ የሚወለዱትን ወንዶች ልጆች ወደ ወንዝ እንዲጥሏቸው አዘዘ፡፡ [1: 22]