839 B
839 B
ግብጻውያን እስራኤላውያንን ይበልጥ ባስጨነቋቸው መጠን ምን ተከሰተ?
ግብጻውያን እስራኤላውያንን ይበልጥ ባስጨነቋቸው መጠን እስራኤላውያን ይበልጥ በቁጥርና በስፋት እየጨመሩ መጡ፡፡ [ 1: 12-15]
የግብጽ ንጉሥ የተወለደው ልጅ ወንድ ከሆነ አዋላጆቹ ምን እንዲያደርጉት ነገራቸው?
የግብጽ ንጉሥ የተወለደው ልጅ ወንድ ከሆነ አዋላጆቹ እንዲገድሉት ነገራቸው፡፡ [ 1: 16]
አዋላጆቹ የግብጽ ንጉሥ እንዳዘዛቸው ያላደረጉት ለምንድን ነው?
አዋላጆቹ እግዚአብሔርን በመፍራት የግብጽ ንጉሥ እንዳዘዛቸው አላደረጉም፡፡ [ 1: 17-18]