am_tq/exo/01/01.md

399 B

የእስራኤል ልጆች ከያዕቆብ ጋር የመጡት ወደ የት አገር ነው?

የእስራኤል ልጆች ከያዕቆብ ጋር የመጡት ወደ ግብፅ ነው፡፡ [ 1: 1-4]

እዚያ የነበሩት የያዕቆብ ዝርያዎች ምን ያህል ነበሩ?

እዚያ የነበሩት የያዕቆብ ዝርያዎች በቁጥር ሰባ ነበሩ፡፡ [ 1: 5-7]