am_tq/est/08/15.md

791 B

ንጉሡ ለአይሁድ የፈቀደላቸው ምን እንዲያደርጉ ነበር?

ንጉሡ ለአይሁድ የፈቀደላቸው እንዲሰበሰቡና ራሳቸውን ከጥቃት እንዲከላከሉ፣ እንዲሁም በራሳቸው፣ በሚስቶቻቸውና በልጆቻቸው ላይ አደጋ የሚያደርስባቸውን የየትኛውንም ዜጋ ወይም አውራጃ የታጠቀ ኃይል እንዲገድሉ እና እንዲደመስሱ ወይም ንብረቱን እንዲዘርፉ ነበር። [8፡11-16]

ከሌሎች አገር ዜጎች ብዙ ሕዝብ አይሁድ የሆኑት ለምንድን ነው?

ከሌሎች አገር ዜጎች ብዙ ሕዝብ አይሁድ የሆኑት አይሁድን ከመፍራታቸው የተነሣ ነበር። [8፡17]