am_tq/est/08/09.md

240 B

የቤተ መንግሥቱ ጸሐፊዎች የተጠሩት መቼ ነበር?

የቤተ መንግሥቱ ጸሐፊዎች የተጠሩት ኒሳን በተባለው በሦስተኛው ወር ሃያ ሦስተኛ ቀን ነበር። [8፡9-10]